ጌታቸው ሽፈራው ፡ አገዛዙ የጠላፊ ጠበቃ አይደለም። ራሱ አገዛዙ ጠላፊ ነው። አገዛዙ የደፋሪ ጠበቃ አይደለም። ራሱ አገዛዙ ደፋሪ ነው። ለአመታት ታፍነው የተወሰዱት ተማሪዎች ጉዳይን ሲያድበሰብስ ኖሮ አሁን ይፋ ...
የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ከዛሬ ምሽት ጀምሮ በነዳጅ ችርቻሮ ዋጋ ላይ 10% አካባቢ ጭማሬ መደረጉን ገልጿል። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሳህረላ አብዱላሂ፣ ከዛሬ 12 ጅምሮ የነዳጅ የችርቻሮ ዋጋ ላይ ጭማሬ ...
በኦሮሚያ ከልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱሉልታ ወረዳ ከጎርፎ ከተማ ወጣ ብሎ ባለ ሥፍራ፣ ታጣቂዎች ትናንት ከቀኑ 10 ሰዓት ገደማ በሁለት ተሽከርካሪዎች ላይ በፈጸሙት እገታ 40 ያህል ተሳፋሪዎችን አፍነው መውሰዳቸውን ታውቋል ...
Your browser does not support the video tag or M3U8 playback.
አንድ የቀድሞ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ሃላፊንና አንድ የቀድሞ የረድኤት ሠራተኛን ጨምሮ ስምንት የትግራይ ተወላጆች 12 የኢትዮጵያና ኤርትራ ከፍተኛ ባለሥልጣናትና ወታደራዊ አዛዦች በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ...
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከነገ በስቲያ ሐሙስ መጋቢት 11፤ 2017 በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት፤ ከፓርላማ አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሊሰጡ ነው። ...
የሶማሊያ መንግሥት ጥቃቱን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ፕሬዝደንት ሀሰን ከመቃዲሹ ተነስተው የሀገሪቱ ወታደሮች ወደተሰማሩበት ሺርሻባሌ ግንባር አካባቢዎች ታጅበው ሲጓዙ የቦንብ ፍንዳታው መከሰቱን አስታውቋል ...
አብይ ፊታውራሪ መሸሻ አይደለንም ጉዱ ካሳ ነን አለ ። ችግሩ የመረዳት ችግር ነው። ፊቲውራሪ መሸሻ ከሌሉ ጉዱ ካሳ የለም። ፊታውራሪ መሸሻ ከሌሉ ቄስ ሞገሴም የሉም። ፊታውራሪ መሸሻ የሉም ካሉ አበጀ በለው የማንን ...
© 2025 Mereja.com. All rights reserved Mereja.com created with PHP Melody - Video CMS.
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ከመምጣታቸው የተጠረጠሩት የአልሸባብ ታጣቂዎችበሶማሊያ ዋና አየር ማረፊያ ቢያንስ 11 ሞርታር ተተኩሰዋል። ...