በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እየተባባሰ የመጣው ኃይል የቀላቀለ ብጥብጥ በሃገሪቱ አለመረጋጋት እና ሰፊ ግጭት እንዳያስከትል ስጋት አሳድሯል። በሩዋንዳ ?… ...
ሐሙስ ምሽት፣ ጥር 22/ 2017 ዓ.ም በጋና ምክር ቤት ውስጥ በተነሳ ግጭት አባላቱ እርስ በርስ ከመቧቀስ በተጨማሪ የምክር ቤቱን ቁሳቁሶችን አወደሙ። ...
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሰዎች ለቅሶ እና ገበያ ሲሔዱ ጭምር እየታገቱ እንደሚገኙ ነዋሪዎች ተናገሩ። ከሣምንት በፊት ከደብረ ሊባኖስ አካባቢ ወደ ያያ… ...
ከትናንት በስቲያ ሐሙስ ምሽት በአፋር ክልል ኤሊዳዓር ወረዳ ሲያሩ ቀበሌ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ስምንት ሰዎች መሞታቸውንና በርካቶች ቆስለዉ ዱብቲ ሆስፒ?… ...
🚨“ የሟቾች ቁጥር 8 ነው። ቁስለኞች ከ10 በላይ ናቸው። ቁስለኞች ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል ” – ነዋሪዎች ️ “ ጥቃቱ የድሮን ጥቃት ነው፡፡ የሟቾች ”ቁጥር እስካሁን ባለኝ መረጃ ስምንት ነው” – ኤሊዳዓር ወረዳ ...
ገጣሚ እና የጦቢያ ግጥም በጃዝ ፕሮግራም አዘጋጅ ምስራቅ ተረፈ ትናንት ጥር 22 ቀን 2017 ዓ.ም በፖሊስ ለጥያቄ ትፈለጊያለሽ ተብላ ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እንደተወሰደች ታውቋል። የመሠረት ሚድያ ምንጮች ...
የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) 300 የሚደርሱ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶቹ በሥራ ላይ ባለመኾናቸው በቀጣዩ ጠቅላላ ምርጫ የመሳተፍ አቅም አይኖረውም ሲሉ አንዳንድ አባላቶቹ ለዋዜማ ተናግረዋል። ከፓርቲው አባላት ...
የትካል እግሪ ምትካል ትግራይ (ትእምት/ኤፈርት) ባለአደራ ምክር ቤት አባላት ስብሰባ እንዲጠራ ለምክር ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአቅም ማሻሻያ / ሪሚዲያል / ተማሪዎች “ ትምህርታችንን በአቅራቢያ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች እንዳንማር ተከለከልን “ አሉ ፡፡ በፀጥ… ...
What is the Mereja TV Platinum Club? The Mereja TV Platinum Club is an exclusive group of highly dedicated supporters who play a vital role in ensuring the continued success and independence of Mereja ...
አዲሱ የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር፣በሃገሪቱ የስደተኞች እና ጉምሩክ ተቋም አማካይነት፣ስደተኞች በቁጥጥር ሥር እያዋለ፣ በግዳጅ ወደመጡበት ሃገር እንዲ… ...